LATEST ARTICLES

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበው ያስፀደቁት የካቢኒ አባላት...

1. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ - የግብርናና እንሰሳት ሀብት ሚኒስትር 2. አቶ ሲራጅ ፌጌሳ- የትራንስፖርት ሚኒስትር 3. ዶክተር ሂሩት ወልደማሪያም- የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር 4. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ-...

የታሜ ነገር … አሳዛኙ የህክምና ስህተት

ድምፃዊ ታምራት ደስታ እና አሳዛኙ አሟሟት። የዚህ ተወዳጅ ድምፃዊ ከሞቱ ይልቅ አሟሟቱ እጅግ እያነጋገረ ይገኛል የድምፃዊው ሞት በህክምና ስህተት መሆኑ ታውቋል። ለቶንሲል ተብሎ የሚሰጠው ccp...

ተመራማሪዎች ካንሰርን 97 በመቶ መከላከል የሚችል ክትባት ሰርተናል አሉ

ተመራማሪዎች ካንሰርን 97 በመቶ መከላከል የሚችል አዲስ ክትባት መስራታቸውን አስታወቁ። ተመራማሪዎች አዲስ ያገኙት እና የካንሰር ህዋሶችን ይከላከላል የተባለው ክትባል ከዚህ ቀደም ለካንሰር ታማሚዎች ይሰጥ የነበረውን...

ህፃናትን ከንፈር ላይ መሳም ለጥርስ በሽታ ያጋልጣቸዋል- ጥናት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህፃናትን ከንፈር ላይ መሳም ለልጆቻችን ያለንን ፍቅር ከምንገልፅባቸው መንገዶች ውስጥ አንዱ ነው። ተመራማሪዎች ከሰሞኑ ባወጡት ጥናት ግን ህጻናትን ከንፈር...

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከ1400 በላይ ተማሪዎችን ከግቢው እንዲወጡ አደረገ

የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ተቋም ለ4ተኛ ዓመት ምህንድስና ተማሪዎች የሚሰጠው የብቃት ማረጋገጫ (ሆሊስቲክ) ፈተና በተማሪዎች ዘንድ ቅሬታን ፈጥሯል። የተቋሙ 4ተኛ ዓመት ምህንድስና ተማሪዎች የምዘና ሰርዓቱ...

ተመስገን ዳና የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2019 የአፍሪካ የ17 አመት በታች ዋንጫ የማጣርያ ጨዋታዎችን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተመስገን...